ዕብራውያን 12:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 አምላካችን እንደሚያቃጥል እሳት ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 “አምላካችን የሚባላ እሳት ነውና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አምላካችን በእውነት የሚያቃጥል እሳት ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና። 参见章节 |