ዕብራውያን 11:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የቀድሞ ሰዎች የተመሰገኑት በእምነት ምክንያት ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አባቶችም የተመሰከረላቸው በዚሁ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የቀደሙ አባቶቻችንም የተመሰከረላቸው በዚህ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚህም ለሽማግሌዎች ተመሰከረላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና። 参见章节 |