Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 9:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ለኖኅና ለልጆቹ እንዲህ አላቸው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እግዚአብሔር ኖኅንና ዐብረውት ያሉትን ልጆቹን እንዲህ አላቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔርም ለኖኅ፥ ከእርሱም ጋር ለልጆቹ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለኖኅ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ለል​ጆቹ እን​ዲህ ብሎ ተና​ገረ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 እግዚአብሔርም ለኖኅና ለልጆቹ እንዲህ ብሎ ተናገረ፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 9:8
3 交叉引用  

በዚያን ዕለት እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ በማለት ቃል ኪዳን ገባለት፦ “ከግብጽ ወንዝ ጀምሮ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ያለውን ምድር ሁሉ ለዘሮችህ እሰጣለሁ፤


“እናንተ ፍሬያማ ሆናችሁ ተባዙ፤ ዘራችሁ በምድር ላይ ይብዛ።”


“እነሆ፥ ከእናንተና ከዘራችሁ ጋር ቃል ኪዳኔን እመሠርታለሁ፤


跟着我们:

广告


广告