ዘፍጥረት 6:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይሁን እንጂ ኖኅ የተባለው ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝቶ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይሁን እንጂ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። 参见章节 |