ዘፍጥረት 49:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ቀስተኞቹ በብርቱ ያጠቁታል፤ በቀስታቸውም እየነደፉ ያሳድዱታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ቀስተኞች በጭካኔ አጠቁት፤ በጥላቻም ነደፉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቀስተኞች አስቸገሩት፥ ነደፉትም፥ ተቃወሙትም፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምክራቸው የሰደቡት ጌቶች ሆኑበት፤ ቀስተኞችም ወጉት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ቀስተኞች አስቸገሩት ነደፋትም ተቃወሙትም ነገር ግም ቀስቱ እንደ ጸና ቀረ፤ 参见章节 |