ዘፍጥረት 47:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ያዕቆብ ፈርዖንን ባረከውና ተሰናብቶት ወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም ያዕቆብ ፈርዖንን መርቆ፣ ተሰናብቶት ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ፈርዖንን ባርኮም ያዕቆብ ከፈርዖንም ፊት ወጣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያዕቆብም ፈርዖንን ባረከው፤ ከፈርዖንም ፊት ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ያዕቆብም ፈርዖንን ባረከው ከፈርዖንም ፊት ወጣ። 参见章节 |