Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 44:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ጠዋት በማለዳ ወንድማማቾቹ አህዮቻቸውን ይዘው እንዲሄዱ ተደረገ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ነግህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህ​ዮ​ቻ​ቸ​ውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ አሰ​ና​በ​ታ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 እርሱም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ። ነገህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ ተሰናበቱ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 44:3
2 交叉引用  

የእኔን የብር ዋንጫ ውሰድና በታናሽ ወንድማቸው ስልቻ ውስጥ እህል ለመሸመት ከመጣው ገንዘብ ጋር ክተተው።” የቤቱም አዛዥ ዮሴፍ እንደ ነገረው አደረገ።


ከከተማው ወጥተው ገና ጥቂት መንገድ ርቀው እንደ ሄዱ፥ ዮሴፍ የቤቱን አዛዥ እንዲህ አለው፤ “እነዚያን ሰዎች ተከታትለህ ያዛቸው፤ ወደ እነርሱም ስትደርስ ‘በመልካም ፈንታ ክፉ የመለሳችሁት ስለምንድን ነው?


跟着我们:

广告


广告