ዘፍጥረት 42:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 እኛም ‘ታማኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኛ ግን እንዲህ አልነው፤ ‘እኛ የታመንን ሰዎች እንጂ ሰላዮች አይደለንም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እኛም እንዲህ አልነው፥ “ሰላማውያን ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እናም እንዲህ አልነው፦ እውነተኞች ሰዎች ነን እንጂ ሰላዮች አይደለንም፤ 参见章节 |