Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ በዐል ሐናን በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ሻኡልም ሞተ፥ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣል-ሐናን ነገሠ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ሳኦ​ልም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የዓ​ክ​ቦር ልጅ በአ​ል​ሐ​ናን ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ሳኦልም ሞተ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:38
5 交叉引用  

ሠምላ በሞተ ጊዜ በወንዝ አጠገብ ያለችው የረሖቦት ተወላጅ የነበረው ሻኡል በእርሱ ተተክቶ ነገሠ።


የዐክቦር ልጅ ባዓል ሐናንም በሞተ ጊዜ ሀዳር በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ፋዑ ትባል ነበር፤ ሚስቱም የሜዛሃብ ልጅ ማጥሬድ የወለደቻት መሄጣብኤል ትባል ነበር።


ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ የነበረው በዓልሐናን ነገሠ።


በዓልሐናን በሞተ ጊዜ የፋዑ ተወላጅ የነበረው ሀዳድ ነገሠ፤ ሚስቱም መሄጣብኤል የምትባል የዛሀብ የልጅ ልጅ የማናሬድ ልጅ ነበረች።


跟着我们:

广告


广告