Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ሑሻምም በሞተ ጊዜ የምድያምን ሰዎች በሞአብ ሜዳ ድል የመታው የበዳድ ልጅ ሀዳድ በእርሱ ተተክቶ ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ዐዊት ትባል ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ሑሳም ሲሞት፣ በሞዓብ ምድር ምድያማውያንን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ሑሻምም ሞተ፥ በስፍራውም የምድያምን ሰዎች በሞዓብ ሜዳ የመታ የቤዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፥ የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ሑሳ​ምም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ የም​ድ​ያ​ምን ሰዎች በሞ​ዓብ ሜዳ የገ​ደለ የቤ​ዳድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ዋም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ሑሳምም ሞተ በስፍራውም የምድያምን ስዎች በሞዓብ ሜዳ የመታ የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ የከተማውም ስም ዓዊት ተባለ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:35
4 交叉引用  

እርስዋም ዚምራንን፥ ዮቅሻንን፥ መዳንን፥ ምድያምን፥ ዩሽባቅንና ሹሐን ወለደችለት።


ዮባብም በሞተ ጊዜ የቴማን አገር ተወላጅ ሑሻም በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ።


ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ።


ሑሻም በሞተ ጊዜ በሞአብ አገር ምድያምን ያሸነፈው የበዳድ ልጅ ሀዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም አዊ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告