ዘፍጥረት 36:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 የሖሪው አለቆች የሚከተሉት ናቸው፤ ሎጣን፥ ሾባል፥ ጺባዖን፥ ዐና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የሖሪውያን የነገድ አለቆች እነዚህ ነበሩ፦ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሖሪ አለቆች እነዚህ ናቸው፥ ሎጣን አለቃ፥ ሾባል አለቃ፥ ፅብዖን አለቃ፥ ዓና አለቃ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የሖሪ መሳፍንት እነዚህ ናቸው፤ ሉጣን መስፍን፥ ሦባን መስፍን፥ ሳባቅ መስፍን፥ ዓናን መስፍን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የሖሪ አለቆች እነዚህ ናቸው ሎጣን አለቃ ሦባል አለቃ ፅብዖን አለቃ፥ 参见章节 |