ዘፍጥረት 36:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ዔሳው ከሚስቱ ከዓዳ ኤሊፋዝን፥ ከሚስቱ ከባሴማት ረዑኤልን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የዔሳው ወንዶች ስም፦ የዔሳው ሚስት የዓዳ ልጅ ኤልፋዝና የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጅ ራጉኤል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የዔሳው ልጆች ስም ይህ ነው፥ የዔሳው ሚስት የዓዳ ልጅ ኤልፋዝ፥ የዔሳው ሚስት የባሴማት ልጅ ረዑኤል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የዔሳው ልጆች ስም ይህ ነው፤ የዔሳው ሚስት የሐዳሶ ልጅ ኤልፋዝ፤ የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጅ ራጉኤል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የዔሳው ልጆች ስም ይህ ነው የዔሳው ሚስት የዓዳ ልጅ ኤልፋዝ ሚስት የቤሴሞት ልጅ ራጉኤል። 参见章节 |