Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 34:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እርስዋን ለመስጠት የሚያስችለን አንድ መንገድ ብቻ አለ፤ ይኸውም አንተና የአገርህ ወንዶች ሁሉ እንደኛ የተገረዛችሁ እንደ ሆነ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ሆኖም የምንስማማበት አንድ መንገድ ብቻ አለ፤ ይህም ወንዶቻችሁን ሁሉ ገርዛችሁ እኛን የመሰላችሁ እንደ ሆነ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንደ እኛ ሆናችሁ ወንዶቻችሁን ሁሉ ብትገርዙ በዚህ ብቻ እሺ እንላችኋለን፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 እና​ን​ተም እንደ እኛ ወን​ዶ​ቻ​ች​ሁን ሁሉ ብት​ገ​ርዙ በዚህ ብቻ እን​መ​ስ​ላ​ች​ኋ​ለን፤ ከእ​ና​ን​ተም ጋር እን​ኖ​ራ​ለን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እንደ እኛ ሆናችሁ ወንዶቻችሁን ሁሉ ብትገርዙ በዚህ ብቻ እሺ እንላችኍለን ሴቶች ልጆቻችን እንስጣችኍለን የእናንተንም

参见章节 复制




ዘፍጥረት 34:15
4 交叉引用  

አንተና ከአንተ በኋላ የሚመጣው ዘርህ የምትጠብቁት ቃል ኪዳን ይህ ነው፤ በመካከላችሁ ያሉት ወንዶች ሁሉ መገረዝ አለባቸው፤


“እኅታችንን ያልተገረዘ ሰው እንዲያገባት አንፈቅድም፤ ይህ ለእኛ ታላቅ ውርደት ነው፤


እንዲህ ከሆነ እናንተ የእኛን ሴቶች ልጆች ታገባላችሁ፤ እኛም የእናንተን ሴቶች ልጆች እናገባለን፤ አንድ ሕዝብ ሆነንም አብረን እንኖራለን።


ወንድሞች ሆይ! እኔ እንደ እናንተ ስለ ሆንኩ እናንተም እንደ እኔ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ፤ እናንተ ምንም አልበደላችሁኝም።


跟着我们:

广告


广告