ዘፍጥረት 31:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ስለዚህ ያዕቆብ ትልቅ ድንጋይ አንሥቶ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲሆን አቆመው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። 参见章节 |