Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 30:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ከዚህ በኋላ ላባ መንጋውን ነድቶ የሦስት ቀን መንገድ ያኽል ከያዕቆብ ርቆ ሄደ፤ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን መንጋዎች መጠበቁን ቀጠለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ከዚያም በርሱና በያዕቆብ መካከል የሦስት ቀን መንገድ ርቀት እንዲኖር አደረገ፤ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን መንጎች ማገዱን ቀጠለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው፥ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 በእ​ር​ሱና በያ​ዕ​ቆብ መካ​ከ​ልም የሦ​ስት ቀን መን​ገድ ያህል አራ​ቃ​ቸው፤ ያዕ​ቆ​ብም የቀ​ሩ​ትን የላ​ባን በጎች ይጠ​ብቅ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው፤ ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 30:36
3 交叉引用  

ነገር ግን በዚያኑ ቀን ላባ ሸመልመሌ የሆኑትን ወይም ነቊጣ ያለባቸውን ወንዶች ፍየሎችና ዝንጒርጒር የሆኑትን ነጭ ነጠብጣብ ያለባቸውን ሴቶች ፍየሎች መረጠ፤ እንዲሁም ጥቊር የሆኑትን በጎች ለየና ልጆቹ እንዲጠብቁአቸው አደረገ።


ያዕቆብም ልብን፥ ለውዝና አስታ ከሚባሉ እንጨቶች እርጥብ በትሮችን ወሰደ፤ በበትሮቹ ውስጥ ያለው ነጭ እንዲታይ ሽመልመሌ አድርጎ ላጣቸው፤


ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤


跟着我们:

广告


广告