ዘፍጥረት 30:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የምትፈልገውን ደመወዝ ልክ ንገረኝና እከፍልሃለሁ” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ይልቅስ ይገባኛል የምትለውን ደመወዝ ንገረኝና እከፍልሃለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 “ደመወዝህን ንገረኝ፥ እርሱንም እሰጥሃለሁ” አለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ደመወዝህን ንገረኝ፤ እርሱንም እሰጥሃለሁ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ደመወዝህን ንገረኝ፥ እርሱንም እሰጥሃለሁ አለ። 参见章节 |