Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ክንዶቹ እንደ ዔሳው ክንዶች ጠጒራም ስለ ነበሩ ይስሐቅ ያዕቆብን ለይቶ ማወቅ አልቻለም፤ ሊመርቀው ከተዘጋጀ በኋላ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 እጆቹ እንደ ወንድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጕራም ስለ ሆኑ፣ ይሥሐቅ ያዕቆብን ለይቶ ማወቅ አልቻለም፤ ስለዚህ ባረከው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 እርሱም አላወቀውም ነበር፥ እጆቹ እንደ ወንድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጉራም ነበሩና፥ ስለዚህም ባረከው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 እር​ሱም አላ​ወ​ቀ​ውም ነበር፤ እጆቹ እንደ ወን​ድሙ እንደ ዔሳው እጆች ጠጕ​ራም ነበ​ሩና፤ ይስ​ሐ​ቅም ባረ​ከው ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 እርሱም አላወቀውም ነበር እጆች ጠጕራ፥ ነበሩን፤ ስለዚህም ባረከው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:23
6 交叉引用  

ያዕቆብ ግን እናቱን ርብቃን “የወንድሜ የዔሳው ገላ ጠጒራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ምንም ጠጒር የሌለው ለስላሳ ነው፤


የፍየሎቹንም ቆዳ በክንዶቹ ላይና ጠጒር በሌለበት በአንገቱ ላይ አለበሰችው።


ያዕቆብም ወደ አባቱ ተጠጋ፤ አባቱም ዳሰሰውና “ድምፅህ የያዕቆብን ድምፅ ይመስላል፤ ክንድህ ግን የዔሳውን ክንድ ይመስላል” አለው።


“በእርግጥ አንተ ልጄ ዔሳው ነህን?” ሲል እንደገና ጠየቀው፤ እርሱም “አዎ፥ ነኝ” አለ።


ይስሐቅ ወደ ፊት የሚሆነውን ነገር በማሰብ ያዕቆብንና ዔሳውን የባረካቸው በእምነት ነው።


跟着我们:

广告


广告