Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ያዕቆብ ግን እናቱን ርብቃን “የወንድሜ የዔሳው ገላ ጠጒራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ምንም ጠጒር የሌለው ለስላሳ ነው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ያዕቆብም እናቱን ርብቃን እንዲህ አላት፤ “ወንድሜ ዔሳው ሰውነቱ ጠጕራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ለስላሳ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ “እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጉራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ያዕ​ቆ​ብም እና​ቱን ርብ​ቃን፥ “እነሆ ዔሳው ወን​ድሜ ጠጕ​ራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስ​ላሳ ነኝ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጕራ፥ ሰው ነው እኔ ግን ለስላሳ ነኝ አባቴ ቢዳስሰኝ

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:11
3 交叉引用  

የመጀመሪያው ልጅ መልኩ ቀይ፥ ሰውነቱ ጠጒራም ነበር፤ ስለዚህ ዔሳው ተባለ።


አንተም ያዘጋጀሁትን ምግብ እንዲበላ ለአባትህ ወስደህ ታቀርብለታለህ፤ በዚህ ዐይነት አባትህ ከመሞቱ በፊት ይመርቅሃል።”


ክንዶቹ እንደ ዔሳው ክንዶች ጠጒራም ስለ ነበሩ ይስሐቅ ያዕቆብን ለይቶ ማወቅ አልቻለም፤ ሊመርቀው ከተዘጋጀ በኋላ፥


跟着我们:

广告


广告