ዘፍጥረት 2:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሰማይና የምድር፥ በውስጣቸው ያሉትም ነገሮች ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተፈጸመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሰማያትና የምድር፣ በውስጣቸውም ያሉት ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተከናወነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሰማያትና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ እነሆ ተፈጸሙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሰማይና ምድር ዓለማቸውም ሁሉ ተፈጸሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሰማይና ምድር ሠራዊታቸዉም ሁሉ ተፈጸመ። 参见章节 |