ዘፍጥረት 17:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሁለቱም የተገረዙት በአንድ ቀን ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ፥ ልጁ እስማኤልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በዚያም ቀን አብርሃም ተገረዘ፤ ልጁ ይስማኤልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ ልጁ እስማኤልም። 参见章节 |