ዘፍጥረት 13:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አብራም ብዙ እንስሶች፥ ብዙ ብርና ወርቅ ያለው ሀብታም ሰው ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አብራም በከብት፣ በብርና በወርቅ እጅግ በልጽጎ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አብራምም በከብት፥ በብርና በወርቅ እጅግ በለጸገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ። 参见章节 |