Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ከዚህ በኋላ 209 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶች ልጆችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ራግውን ከወለደ በኋላ ፋሌቅ 209 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ራግውንም ከወለደ በኋላ ፋሌቅ ሁለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ፋሌ​ቅም ራግ​ውን ከወ​ለደ በኋላ ሁለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ራግውንም ወለደ፤ ራግውንም ከወለደ በኍላ ፋሌቅ ሁለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችን፥ ሴቶችንም ወለደ ሞተም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:19
2 交叉引用  

ፋሌቅ 30 ዓመት ሲሆነው ረዑን ወለደ፤


ረዑ 32 ዓመት ሲሆነው ሰሩግን ወለደ፤


跟着我们:

广告


广告