ዘፍጥረት 10:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እነርሱ የኖሩበት ምድር በስተምሥራቅ ባለው በተራራማው አገር ከሜሻ እስከ ሰፋር ይደርስ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መኖሪያ ስፍራቸውም እስከ ሶፋር ድረስ ይዘልቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እነርሱ የኖሩበት ግዛት በስተ ምሥራቅ ባለው በተራራማው አገር ከሜሻ እስከ ሰፋር ይደርስ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ስፍራቸውም ከማሲ አንስቶ ወደ ስፋር ሲል እስከ ምሥራቅ ተራራ ድረስ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ስፍራቸውም ከማሴ አንሥቶ ወደ ስፋር ሲል እስከ ምሥራቅ ተራራ ድረስ ነው። 参见章节 |