ዘፍጥረት 1:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ አምስተኛ ቀን ሆነ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 መሸ፤ ነጋም፤ ዐምስተኛ ቀን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አምስተኛ ቀን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ አምስተኛም ቀን ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፤ አምስተኚ ቀን። 参见章节 |