ገላትያ 1:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን! አሜን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከዘላለም እስከ ዘላለም ለርሱ ክብር ይሁን። አሜን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለእርሱ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ይሁን፤ አሜን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለእርሱ ክብር ይሁን፤ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም አሜን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። 参见章节 |