ዕዝራ 8:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሩሳሌም በደረስንም ጊዜ በዚያ የሦስት ቀኖች ዕረፍት አደረግን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ዐረፍን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፥ በዚያም ሦስት ቀን ቆየን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። 参见章节 |