ዕዝራ 4:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “የላካችሁልኝ ደብዳቤ ተተርጒሞ በንባብ ሰምቼዋለሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የላካችሁልኝ ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነብቧል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ በግልፅ ተነበበ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት መልእክተኛ ወደ እኔ ደረሰ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 “ሰላም፤ አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነበበ። 参见章节 |