Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ከባኒ ጐሣ፦ መሹላም፥ ማሉክ፥ ዐዳያ፥ ያሹብ፥ ሸአልና የራሞት፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ከባኒ ዘሮች፤ ሜሱላም፣ መሉክ፣ ዓዳያ፣ ያሱብ፣ ሸዓልና ራሞት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ከባኒ ልጆችም፦ ምሹላም፥ ማሉክ፥ ዓዳያ፥ ያሹብ፥ ሽአል፥ ራሞት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ከባኒ ልጆ​ችም ሜሱ​ላም፥ መሉክ፥ ዓዳያ፥ ያሱብ፥ ሳዓል፥ ራሞት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ከባኒ ልጆችም፤ ሜሱላም፥ መሉክ፥ ዓዳያ፥ ያሱብ፥ ሸዓል፥ ራሞት።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:29
6 交叉引用  

ይህም በተነገረ ጊዜ መሹላምና ሻበታይ ተብሎ የሚጠራው አንድ ሌዋዊ ድጋፍ ከሰጡአቸው ከዐሣሔል ልጅ ዮናታንና የቲቅዋ ልጅ ከሆነው ከያሕዘያ በቀር ሌላ ተቃዋሚ አልነበረም።


ከቤባይ ጐሣ፦ የሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዛባይና ዐትላይ፤


ከፓሐትሞአብ ጐሣ፦ ዓድና፥ ከላል፥ በናያ፥ ማዕሴያ፥ ማታንያ፥ በጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ፤


跟着我们:

广告


广告