Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ከዔላም ጐሣ፦ ማታንያ፥ ዘካርያስ የሒኤል፥ ዐብዲ፥ የሬሞትና ኤልያ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ከኤላም ዘሮች፤ መታንያ፣ ዘካርያስ፣ ይሒኤል፣ አብዲ፣ ይሬሞትና ኤልያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ከዔላም ልጆችም፦ ማታንያ፥ ዘካርያ፥ ይሒኤል፥ ዓብዲ፥ የሬሞትና ኤሊያ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ከኤ​ላም ልጆ​ችም መታ​ንያ፥ ዘካ​ር​ያስ፥ ኢያ​ኤል፥ አብዲ፥ ይሬ​ሞት፥ ኤልያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ከኤላም ልጆችም፤ መታንያ፥ ዘካርያስ፥ ይሒኤል፥ አብዲ፥ ይሬሞት፥ ኤልያ።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:26
8 交叉引用  

ከዚህም በኋላ ከዔላም ጐሣ የየሒኤል ልጅ ሸካንያ ዕዝራን እንዲህ አለው፦ “በእርግጥ እኛ በአካባቢአችን ካሉት አሕዛብ ባዕዳን ሴቶችን በማግባት በእግዚአብሔር ላይ የነበረንን እምነት አጓድለናል፤ ይህም ሁሉ ሆኖ አሁንም ለእስራኤል ተስፋ አለ።


ከሌሎች እስራኤላውያን፦ ከፓርዖሽ ጐሣ፦ ራምያ፥ ይዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር ማልኪያና በናያ፤


ከዛቱ ጐሣ፦ ኤልዮዔናይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ የሬሞት፥ ዘባድና ዓዚዛ፤


跟着我们:

广告


广告