ዕዝራ 10:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ከመዘምራን ወገን፦ ኤልያሺብ። ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከመዘምራኑም መካከል፤ ኤልያሴብ። ከበር ጠባቂዎቹም፣ ሰሎም፣ ጤሌም፣ ኡሪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከመዘምራንም፦ ኤልያሺብ፥ ከበረኞችም፥ ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ከመዘምራንም ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም ሰሎም፥ ጤሎም፥ ኡሪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከመዘምራንም፤ ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም፤ ሰሎም፥ ጤሌም፥ ኡሪ። 参见章节 |