ሕዝቅኤል 8:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “የሰው ልጅ ሆይ! በዚህ በኩል ግንቡን ሸንቊረው” አለኝ፤ በሸነቈርኩትም ጊዜ አንድ በር አገኘሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እርሱም፣ “የሰው ልጅ ሆይ፤ ግንቡን ንደለው” አለኝ፤ እኔም ግንቡን ነደልሁት፤ አንድ በርም አገኘሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ ግንቡን ቦርቡረው አለኝ፥ ግንቡንም በቦረቦርሁት ጊዜ እነሆ አንድ መግቢያ አገኘሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም፥ “የሰው ልጅ ሆይ! ግንቡን ንደለው” አለኝ፤ ግንቡንም በነደልሁት ጊዜ ደጃፍ አገኘሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ግንቡን ንደለው አለኝ፥ ግንቡንም በነደልሁት ጊዜ መዝጊያ አገኘሁ። 参见章节 |