ሕዝቅኤል 48:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በምሥራቅ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ርዝመት አለው። በዚህ ማእዘን ያሉት ሦስት በሮች በዮሴፍ፥ በብንያምና በዳን ስም ተሰይመዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በምሥራቅ በኩል አራት ሺሕ ዐምስት መቶ ክንድ ርዝመት ባለው በር ሦስት በሮች ይኖራሉ፤ እነዚህም የዮሴፍ በር፣ የብንያም በርና የዳን በር ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በምሥራቅ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ነው፥ ሦስት በሮችም አሉ፤ አንዱ የዮሴፍ በር፥ አንዱ የብንያም በር፥ አንዱ ደግሞ የዳን በር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በምሥራቁም ወገን አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፥ ሦስትም በሮች አሉ፤ አንዱ የዮሴፍ በር፥ አንዱም የብንያም በር፥ አንዱም የዳን በር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በምሥራቁም ወገን አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፥ ሦስትም በሮች አሉ፥ አንዱ የዮሴፍ በር አንዱም የብንያም በር አንዱም የዳን በር ነው። 参见章节 |