ሕዝቅኤል 48:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በከተማይቱ የሚኖር ከየትኛውም ነገድ የተወለደ ሰው ሁሉ ያን መሬት ማረስ ይችላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ምድሪቱን የሚያርሱ የከተማዪቱ ሠራተኞች ከሁሉም የእስራኤል ነገዶች ይመጣሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከእስራኤል ነገድ ሁሉ ከተማይቱን የሚያገለግሉ ያርሱታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከእስራኤል ነገድ ሁሉ ከተማዪቱን የሚያገለግሉ ያርሱታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከእስራኤል ነገድ ሁሉ ከተማይቱን የሚያገለግሉ ያርሱታል። 参见章节 |