Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 42:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በደቡብ በኩልም ያው አምስት መቶ ክንድ ሆነ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ደቡቡንም ለካ፤ በመለኪያው ዘንግ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በደቡብ አቅጣጫ ያለውን ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ወደ ደቡ​ብም ዞረ፤ የደ​ቡ​ቡ​ንም ወገን በመ​ለ​ኪያ ዘንግ አም​ስት መቶ ክንድ አድ​ርጎ ለካ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ዞረም፥ የደቡቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 42:18
2 交叉引用  

ከዚያም በኋላ በሰሜን በኩል በዘንጉ ሲለካ አምስት መቶ ክንድ ነው።


በምዕራቡ በኩል ሲለካ አምስት መቶ ክንድ ሆነ።


跟着我们:

广告


广告