ሕዝቅኤል 39:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “እየመጣ ነው፤ በእርግጥ ይፈጸማል፤ ይመጣል ብዬ የተናገርኩት ቀን ይህ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እነሆ ይመጣል! በርግጥም ይሆናል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ያ ያልሁት ቀን ይህ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነሆ፥ ይመጣል ይሆናልም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ያ ያልሁት ቀን ይህ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነሆ ይመጣል፤ እንደሚሆንም ታውቃላችሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ያልሁት ቀን ይህ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ ይመጣል ይሆንማል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ ያልሁት ቀን ይህ ነው። 参见章节 |