ሕዝቅኤል 32:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 “አሦር ከሠራዊትዋ ጋር በዚያ ትገኛለች፤ በሰይፍ በተገደሉ ሠራዊትዋ መቃብር ተከባለች 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 “አሦር ከመላው ሰራዊቷ ጋራ በዚያ ትገኛለች፤ በሰይፍ በወደቁባትና በታረዱባት ሰዎች ሁሉ መቃብር ተከብባለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አሦርና ጉባኤዋ ሁሉ በዚያ አሉ፤ በሰይፍ ወድቀው በተገደሉባት ሰዎች ሁሉ መቃብር ተከባለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “አሦርና ሠራዊቱ ሁሉ በዚያ ተገደሉ፤ ሁሉም ድል ተነሡ፤ ወደ ጥልቅ ዐዘቅትም ጣሉአቸው ሠራዊቱም በመቃብር ዙሪያ ናቸው፤ ሁሉም በሰይፍ ወድቀው ተገደሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አሦርና ጉባኤዋ ሁሉ በዚያ አሉ፥ መቃብራቸው በዙሪያቸው ነው፥ ሁሉም በሰይፍ ወድቀው ተገደሉ። 参见章节 |