Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 20:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 “ስለዚህም ከግብጽ መርቼ ወደ በረሓ አመጣኋቸው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ስለዚህ ከግብጽ አውጥቼ ወደ ምድረ በዳ አመጣኋቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከግብጽም ምድር አወጣኋቸው ወደ ምድረ በዳም አመጣኋቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 “ከግ​ብ​ፅም ምድር አወ​ጣ​ኋ​ቸው ወደ ምድረ በዳም አመ​ጣ​ኋ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከግብጽም ምድር አወጣኋቸው ወደ ምድረ በዳም አመጣኋቸው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 20:10
6 交叉引用  

ከዚህ በኋላ ሙሴ የእስራኤልን ሕዝብ ከቀይ ባሕር አሳልፎ ወደ ሱር በረሓ መራቸው፤ ሦስት ቀን ሙሉ በበረሓ ተጓዙ፤ ነገር ግን ምንም ውሃ አላገኙም።


እስራኤላውያን ከግብጽ በወጡ በሦስተኛው ወር በዚያው በመጀመሪያው ቀን ወደ ሲና በረሓ ደረሱ፤


“የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! በባርነት ከምትኖርባት ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ፤


ለሚታዘዘው ሁሉ በሕይወት መኖር የሚችልበትን ሕጌን ሰጠኋቸው፤ ሥርዓቴንም አስተማርኳቸው፤


跟着我们:

广告


广告