Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 19:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የነበራት ዓላማ እንዳልተሳካ አይታ ተስፋ በቈረጠች ጊዜ ከግልገሎችዋ ሌላውን ወስዳ ተንከባክባ በማሳደግ ደቦል አንበሳ አደረገችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 “ ‘ተስፋዋ መጨናገፉን፣ የጠበቀችውም አለመሳካቱን ባየች ጊዜ፣ ከግልገሎቿ ሌላውን ወስዳ፣ ብርቱ አንበሳ አድርጋ አሳደገችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እርሷም ጠበቀች፥ ተስፋዋ እንደ ጠፋ ባየች ጊዜ፥ ከግልገሎችዋ አንዱን ወስዳ ደቦል አንበሳ አደረገችው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 እር​ስ​ዋም ከእ​ር​ስዋ እንደ ወሰ​ዱት ባየች ጊዜ ኀይ​ልዋ ጠፋ፤ ከግ​ል​ገ​ሎ​ች​ዋም ሌላን ወስዳ ደቦል አን​በሳ አደ​ረ​ገ​ችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እርስዋም እንደ ደከመችና ተስፋዋ እንደ ጠፋ ባየች ጊዜ፥ ከግልገሎችዋ ሌላን ወስዳ ደቦል አንበሳ አደረገችው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 19:5
6 交叉引用  

ይሁዳ እንደ ደቦል አንበሳ ነው፤ ልጄ መብል የሚሆነውን አድኖ፥ ወደ ዋሻው ይመለሳል፤ እንደ አንበሳ ተዝናንቶ ይተኛል፤ ሊቀሰቅሰው የሚደፍር ማነው?


አባትህ ዳዊትና ተከታዮቹ ብርቱ ጦረኞች እንደሆኑና ግልገሎችዋ እንደ ተነጠቁባትም ድብ አስፈሪዎች መሆናቸውን ታውቃለህ፤ አባትህ በጦር ልምድ የተፈተነ ወታደር በመሆኑ ሌሊቱን ከሠራዊቱ ጋር አያድርም፤


ከግልገሎችዋ አንዱን ተንከባክባ አሳደገችው እርሱም ደቦል ሆነ፤ አደንንም ተማረ፤ ሰውንም መብላት ጀመረ።


ሕዝቦች በእርሱ ላይ ጮኹበት በቈፈሩት ጒድጓድም ውስጥ ተያዘ፤ በመንጠቆም አፍንጫውን ሰንገው እየጐተቱ ወደ ግብጽ ወሰዱት።


ከሌሎች አንበሶች ጋር መዞር ጀመረ። ደቦል አንበሳ ሆነ፤ ዐደንንም ተማረ፤ ሰውንም መብላት ጀመረ።


跟着我们:

广告


广告