ሕዝቅኤል 18:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “ሰው ጻድቅ፥ ፍትሓዊና ትክክለኛ ቢሆን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “በቅንነትና በትክክል የሚሠራ፣ ጻድቅ ሰው ቢገኝ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰው ጻድቅ ቢሆን፥ ፍትሕንና ጽድቅን ቢያደርግ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ሰውም ጻድቅ ቢሆን ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሰውም ጻድቅ ቢሆን ፍርድንና ቅን ነገርን ቢያደርግ፥ 参见章节 |