ሕዝቅኤል 16:58 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም58 በስድነትሽ በአጸያፊ ተግባርሽ ቅጣትሽን መቀበል አለብሽ፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም58 ለብልግናሽና ለአስጸያፊ ተግባርሽ የሚገባውን ቅጣት ትሸከሚያለሽ፤ ይላል እግዚአብሔር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ክፋትሽንና ርኩሰነትሽን መሸከም አለብሽ፥ ይላል ጌታ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 ኀጢአትሽንና በደልሽን ተሽክመሻል፥ ይላል እግዚአብሔር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)58 ምንዝርነትሽንና ርኵሰነትሽን ተሸክመሻል፥ ይላል እግዚአብሔር። 参见章节 |