Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 12:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 “የሰው ልጅ ሆይ! እነዚያ ዐመፀኞች እስራኤላውያን ‘እነሆ ይህ የምታደርገው ነገር ሁሉ ምንድን ነው?’ ብለው አልጠየቁህምን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ዐመፀኛው የእስራኤል ቤት፣ ‘ይህ የምታደርገው ምንድን ነው?’ ብለው ጠይቀውህ አልነበረምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤል ቤት፥ ዓመፀኛ ቤት፦ ምን እያደረግህ ነው? አላሉህምን?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 “የሰው ልጅ ሆይ! ዐመ​ፀኛ ቤት የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት፦ የም​ታ​ደ​ር​ገው ምን​ድር ነው? አላ​ሉ​ህ​ምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 የሰው ልጅ ሆይ፥ ዓመፀኛ ቤት የእስራኤል ቤት፦ የምታደርገው ምንድር ነው? አላሉህምን? አንተም፦

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 12:9
7 交叉引用  

በማግስቱም ጠዋት እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረኝ፤


“የምሳሌውን ትርጒም ያውቁ እንደ ሆነ እስቲ እነዚህን ዐመፀኞች ጠይቃቸው፤ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ንጉሡንና መሳፍንቱን ወደ ባቢሎን የወሰዳቸው መሆኑን ንገራቸው፤


እኔ ግን “ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ሁሉም ‘እርሱ ዘወትር የሚያስተምረው በምሳሌ ነው’ እያሉ ያጒረመርማሉ፤ ምን ይሻለኛል?” አልኩ።


ሰዎችም “ይህን ማድረግህ ከእኛ ጋር ምን ግንኙነት አለው” ሲሉ ጠየቁኝ።


ሕዝብህም ይህ ምን መሆኑን እንድትነግራቸው በሚጠይቁህ ጊዜ፥


跟着我们:

广告


广告