Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 10:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 እኔም እያንዳንዱ ኪሩብ የሰው እጅ የሚመስል እጅ በየክንፎቹ ሥር ያለው መሆኑን ተመለከትኩ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ከኪሩቤል ክንፎች ሥር የሰው እጅ የሚመስል ይታይ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅ የሚመስል ታየ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ኪሩ​ቤ​ል​ንም አየሁ፤ ከክ​ን​ፎ​ቻ​ቸ​ውም በታች የሰው እጅ መሳይ አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅን መሳይ ታየ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 10:8
5 交叉引用  

ከነዚያም መላእክት አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፤ ከመሠዊያው የወሰደው የእሳት ፍም የያዘበት ጒጠት በእጁ ነበር።


ከአራቱ ፊቶቻቸውና ከአራቱ ክንፎቻቸው ሌላ እያንዳንዳቸው ከክንፎቻቸው ግርጌ አራት የሰው ዐይነት እጆች ነበሩአቸው።


እያንዳንዳቸውም አራት ፊቶችና አራት ክንፎች ነበሩአቸው፤ በእያንዳንዱም ክንፍ ሥር የሰው እጅ የመሰለ ነገር ነበረ።


ከኪሩቤልም አንዱ በመካከላቸው ባለው እሳት ውስጥ እጁን ሰድዶ ጥቂት ፍሞች አነሣና በፍታ በለበሰው ሰው እጅ ላይ አኖረው፤ ሰውየውም ፍሙን ይዞ ሄደ።


ስመለከት እያንዳንዱ መንኰራኲር በያንዳንዱ ኪሩብ አጠገብ ሆኖ አራት መንኰራኲሮችን አየሁ፤ የመንኰራኲሮቹም መልክ የሚያንጸባርቅ ዕንቊ ይመስል ነበር።


跟着我们:

广告


广告