ዘፀአት 8:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 እግዚአብሔርም ሙሴ እንዳለው ሁሉ አደረገ፤ የዝንብ መንጋውም ከንጉሡና ከመኳንንቱ ከሕዝቡም ሁሉ ፊት አንድ ሳይቀር ተወገደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 እግዚአብሔር ሙሴ የለመነውን አደረገ። የዝንቡም መንጋ ከፈርዖን፣ ከሹማምቱና ከሕዝቡ ተወገደ፤ አንድም ዝንብ እንኳ አልቀረም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እግዚአብሔርም ሙሴ እንደ አለ አደረገ፤ የውሻውንም ዝንብ ከፈርዖን፥ ከሹሞቹም፥ ከሕዝቡም አራቀ፤ አንድ ስንኳ አልቀረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እግዚአብሔርም ሙሴ እንዳለ አደረገ፤ የዝንቡንም መንጎች ከፈርዖን ከባሪያዎቹም ከህዝቡም አስነሣ፤ አንድ ስንኳ አልቀረም። 参见章节 |