Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 40:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ጠረጴዛውንም ወደ ውስጥ አስገብተህ የመገልገያ ዕቃዎችን በእርሱ ላይ አኑር፤ መቅረዙንም አስገብተህ መብራቶቹን በእርሱ ላይ አኑር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ጠረጴዛውንም ወደ ውስጥ አምጥተህ ዕቃዎቹን በላዩ ላይ አሰናዳ፤ ከዚያም መቅረዙን አስገብተህ መብራቶቹን በቦታቸው አስቀምጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ገበታውን ታስገባለህ፥ በአግባቡ ታሰናዳለህ፤ መቅረዙንም አስገብተህ ቀንዲሎቹን ትለኩሳለህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ገበ​ታ​ው​ንም ታገ​ባ​ለህ፤ በሥ​ር​ዐ​ቱም ታሰ​ና​ዳ​ዋ​ለህ፤ መቅ​ረ​ዙ​ንም አግ​ብ​ተህ ቀን​ዲ​ሎ​ቹን ትለ​ኵ​ሳ​ለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ገበታውንም አግብተህ በእርሱ ላይ የሚኖረውን ዕቃ ታሰናዳለህ፤ መቅረዙንም አግብተህ ቀንዲሎቹን ትለኩሳለህ።

参见章节 复制




ዘፀአት 40:4
7 交叉引用  

“መብራቱ በየምሽቱ ሲበራ እንዲኖር ለመብራት የሚሆነውን ተጨምቆ የተጠለለ ምርጥ የወይራ ዘይት ያመጡልህ ዘንድ የእስራኤልን ሕዝብ እዘዝ፤


አሮን ስለ እስራኤል ሕዝብ ሆኖ ኅብስቱን በየሰንበቱ ለሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ያኖረዋል።


跟着我们:

广告


广告