Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ከጥሩ ወርቅም መርገፎችን ሠሩ፤ መርገፎችም በልብሱ ግርጌ ዙሪያ ባለው እንደ ሮማን ፍሬ በሚመስለው ጥልፍ መካከል አስቀመጡአቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ከንጹሕ ወርቅም ሻኵራዎችን ሠሩ፤ እነዚህንም በሮማኖቹ መካከል በጠርዙ ዙሪያ አደረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ከንጹሕ ወርቅ ሻኩራዎችን ሠሩ፥ ሻኩራዎቹንም በሮማኖቹ መካከል በቀሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደረጉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ከጥሩ ወር​ቅም ሻኵ​ራ​ዎ​ችን ሠሩ፤ ሻኵ​ራ​ዎ​ቹ​ንም ከሮ​ማ​ኖች መካ​ከል በቀ​ሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደ​ረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ከጥሩ ወርቅም ሻኵራዎችን ሠሩ፥ ሻኵራዎቹንም ከሮማኖች መካከል በቀሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 39:25
5 交叉引用  

ጌታ ሆይ! የምስጋና መዝሙር የሚያቀርቡልህና በቸርነትህ ብርሃን የሚኖሩ የተባረኩ ናቸው።


በልብሱ ግርጌ ከሰማያዊ ከሐምራዊና ከቀይ ከፈይ ከጥሩ በፍታ የተጠለፈ የሮማን ፍሬን የመሰለ ጥልፍ ሠሩ።


እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት መርገፎቹ የሮማን ፍሬ፥ በልብሱ ግርጌ ዙሪያ አከታትለው አደረጉ።


የአንቺ መተላለፊያ በጣፋጭ ፍሬዎች እንደ ተሞላ እንደ ሮማን የአትክልት ቦታ ነው።


跟着我们:

广告


广告