ዘፀአት 39:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በልብሱ ግርጌ ከሰማያዊ ከሐምራዊና ከቀይ ከፈይ ከጥሩ በፍታ የተጠለፈ የሮማን ፍሬን የመሰለ ጥልፍ ሠሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በቀሚሱ ጠርዝ ዙሪያ ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊና ከቀይ ማግ እንዲሁም በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ ላይ ሮማኖቹን አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በቀሚሱ ታችኛው ዘርፍ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊ፥ ከቀይ ግምጃና ከተፈተለ በፍታ ሮማኖችን አደረጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በቀሚሱም ታችኛ ዘርፍ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊም፥ ከቀይ ግምጃም፥ ከተፈተለ በፍታም የአበቡ ሮማኖችን አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በቀሚሱም ታችኛ ዘርፍ ከሰማያዊ ከሐምራዊም ከቀይም ግምጃ፥ ከተፈተለ በፍታም ሮማኖች አደረጉ። 参见章节 |