Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ሁለት የወርቅ ፈርጦችና ሁለት የወርቅ ቀለበቶችም ሠርተው፥ ሁለቱን ቀለበቶች በደረት ኪሱ በላይ በኩል ካሉት ማእዘኖች ጋር አያያዙአቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ሁለት የወርቅ ፈርጦችንና ሁለት የወርቅ ቀለበቶችን ሠርተው ቀለበቶቹን ከደረት ኪሱ ሁለት ጐኖች ጋራ አያያዟቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ሁለት የወርቅ ፈርጦችና ሁለት የወርቅ ቀለበቶች ሠሩ፤ ሁለቱንም ቀለበቶች በደረቱ ኪስ በሁለቱ በኩል አደረጉት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ሁለ​ትም የወ​ርቅ ፈር​ጦች፥ ሁለ​ትም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ሠሩ፤ ሁለ​ቱ​ንም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገን አደ​ረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ሁለትም የወርቅ ፈርጦች፥ ሁለትም የወርቅ ቀለበቶች ሠሩ፤ ሁለቱንም ቀለበቶች በደረቱ ኪስ በሁለቱ ወገን አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 39:16
5 交叉引用  

አራት የወርቅ ዋልታዎችንም ሠርተህ ሁለቱን በአንድ በኩል፥ ሁለቱንም በሌላ በኩል በማድረግ ከአራቱም እግሮቹ ጋር እንዲያጣብቁ አድርግ፤


በሁለቱ ድንጋዮች ላይ የዐሥራ ሁለቱን የያዕቆብ ልጆች ስሞች ለመቅረጽም ችሎታ ያለው ብልኅ ሰው አግኝ፤ ድንጋዮቹንም ከወርቅ በተሠራ ፈርጥ ላይ አኑራቸው።


ሁለት የወርቅ ፈርጦች ሥራ፤


ለደረቱ ኪስም እንደ ገመድ የተጐነጐኑትን ድሪዎች ከጥሩ ወርቅ ሠሩ።


ሁለቱንም የወርቅ ድሪዎች ከቀለበቶቹ ጋር እንዲያያዙ አደረጉ፤


跟着我们:

广告


广告