Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በሁለተኛውም ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና ዐልማዝ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 በሁለተኛውም ረድፍ በሉር፣ ሰንፔርና አልማዝ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 በሁለተኛው ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና አልማዝ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ተራ በሉር፥ ሰን​ፔር፥ ኢያ​ሰ​ጲድ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 በሁለተኛውም ተራ በሉር፥ ሰንፔር፥ አልማዝ፤ በሦስተኛውም ተራ ያክንት፥

参见章节 复制




ዘፀአት 39:11
5 交叉引用  

አራት ረድፍ የሆነ የዕንቊ ፈርጥ አድርግበት፤ በመጀመሪያው ረድፍ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮንና፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቊ፥ 18


በሁለተኛው ረድፍ በሉር፥ ሰንፔርና መረግድ፤


የከበሩ ድንጋዮችንም በአራት ረድፍ አደረጉበት፤ በመጀመሪያው ረድፍ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮንና የሚያብረቀርቅ ዕንቊ፤


በሦስተኛው ረድፍ ያክንት፥ ኬልቄዶንና አሜቴስጢኖስ፥


የእግዚአብሔር የአትክልት ቦታ በሆነችው በዔደን ውስጥ ትኖር ነበር፤ ሰርድዮን፥ ዐልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያሰጲድ፥ ሰንፔርና በሉር ተብለው በሚጠሩ የከበሩ ድንጋዮች ያጌጠ የወርቅ ልብስ ትለብስ ነበር፤ ከተፈጠርክበት ጊዜ አንሥቶ ይህ ሁሉ ነበረህ።


跟着我们:

广告


广告