Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 36:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ስለዚህ እያንዳንዱ ተራዳ በሥሩ ሁለት እግሮች እንዲኖሩት በማድረግ ስምንት ተራዳዎችና ከብር የተሠሩ ዐሥራ ስድስት እግሮች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ስለዚህ ስምንት ወጋግራዎችና ለእያንዳንዱም ወጋግራ ሁለት መቆሚያዎች ሆነው ዐሥራ ስድስት የብር መቆሚያዎች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ስምንት ሳንቃዎች ነበሩ፥ የብር እግሮቻቸውም ዐሥራ ስድስት እግሮች ነበሩ፥ ከእያንዳንዱ ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ስም​ንት ሳን​ቆ​ችና ዐሥራ ስድ​ስቱ የብር እግ​ሮ​ቻ​ቸው፥ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች ሁለት ሁለት እግ​ሮች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ስምንት ሳንቆችና አሥራ ስድስቱ የብር እግሮቻቸው፥ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት ሁለት እግሮች ነበሩ።

参见章节 复制




ዘፀአት 36:30
3 交叉引用  

በዚህ ዐይነት በእያንዳንዱ ተራዳ ሥር ሁለት እግር ሆኖ ዐሥራ ስድስት የብር እግሮች ያሉአቸው ስምንት ተራዳዎች ይኖራሉ።


እነዚህ በማእዘኖቹ ያሉት ተራዳዎች በግርጌ በኩል ተገጣጥመው እስከ ላይ አንደኛው ዋልታ ድረስ የተያያዙ ነበሩ፤ በሁለቱ ማእዘኖች ላይ የተደረጉት ሁለቱ ተራዳዎች የተሠሩት በዚህ ዐይነት ነበር።


ዐሥራ አምስት መወርወሪያዎችንም ከግራር እንጨት ሠሩ፤ በዚህ ዐይነት አምስቱ ከድንኳኑ በአንድ በኩል ላሉት ተራዳዎች ሲሆኑ፥


跟着我们:

广告


广告