ዘፀአት 36:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል ስድስት ተራዳዎችን አደረጉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በዳር በኩል ይኸውም በስተምዕራብ ጫፍ ባለው ማደሪያው ድንኳን ስድስት ወጋግራዎችን ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ለድንኳኑም በምዕራቡ ወገን በስተኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ። 参见章节 |